Kishore Kumar Hits

Sayat Demissie - Lketelh lyrics

Artist: Sayat Demissie

album: Kihe 3, Vol. 1


ከማላዉቀዉ ከማያዉቀኝ ዓለም
እጅህን ይዤ ልከተልህ ብፈራም
ከማላዉቀዉ ከማያዉቀኝ ዓለም
እጅህን ይዤ ልከተልህ ብፈራም
አስቸጋሪዉን ልምዴን እያወክ አልፈህ
ሁሉ ዓለምህን ስትሰጠኝ አየሁ ወስነህ
በተራራጣሪነት አልቆብኝ እንዳምንህ ሲያቅትህ
በፍቅር እጆቼን ይዘህ ሁሉም ነገር ጊዜ አለዉ ብለህ ታረጋጋኛለህ
በዓይኖችህ ዓይኔን እያየህ ሁሌ እዚ ነኝ ጊዜ አለን ብለህ ግንባሬን ሳምክ አቅፈህ
ከማላዉቀዉ ከማያዉቀኝ ዓለም
እጅህን ይዤ ልከተልህ ብፈራም
ከማላዉቀዉ ከማያዉቀኝ ዓለም
እጅህን ይዤ ልከተልህ ብፈራም
እዉነቱን ሁሉ የደበኩትን አይተህ
ተሰማኝ ንፁህ ፍቅር ስትሰጠኝ ወስነህ
ፍርሃት ሲሞላዉ እኔነቴን ታነብና ፊቴን
በፍቅር እጆቼን ይዘህ
ሁሉም ነገር ጊዜ አለዉ ብለህ ታረጋጋኛለህ
በዓይኖችህ ዓይኔን እያየህ ሁሌ እዚ ነኝ ጊዜ አለን ብለህ ግንባሬን ሳምክ አቅፈህ
በፍቅር እጆቼን ይዘህ ሁሉም ነገር ጊዜ አለዉ ብለህ ታረጋጋኛለህ
በዓይኖችህ ዓይኔን እያየህ ሁሌ እዚ ነኝ ጊዜ አለን ብለህ
ግንባሬን ሳምክ አቅፈህ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists