Kishore Kumar Hits

Geremew Asefa - Zoresh lyrics

Artist: Geremew Asefa

album: Nitsunesh


ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ
ከእጄ ላትወጪ
መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ
ዞረሽ ያው ተመለሽ
ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ
ከእጄ ላትወጪ
መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ
ዞረሽ ያው ተመለሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ

እንደጠበኩሽ አንቺም አልቀረሽ
አፍቃሪነቴ ይኸው መለሰሽ
ከአሁን በኋላ አታብዢ መንገድ
እንዳይሆንብሽ ሰዶ ማሳደድ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
የምድር በረከት እሸት ባይጠላ
ፍሬው ስላማረ ሁሉም አይበላ
ሀሳብ ተከፋፍሎ በያዘዉ ካልረጋ
ውሎ አድሮ ይመጣል ያጡትን ፍለጋ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ
ከእጄ ላትወጪ
መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ
ዞረሽ ያው ተመለሽ
ዞረሽ ዞረሽ ልትመጪ
ከእጄ ላትወጪ
መስሎሽ ከጎኔ ርቀሽ
ዞረሽ ያው ተመለሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ያደረግሽው ሁሉ ቢያስገርመኝም
በአንቺ የሚጨክን አንጀት የለኝም
ከራሴ በላይ ስላፈቀርኩሽ
ሁሉን ረስቼ ያው ተቀበልኩሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
የምድር በረከት እሸት ባይጠላ
ፍሬው ስላማረ ሁሉም አይበላ
ሀሳብ ተከፋፍሎ በያዘው ካልረጋ
ውሎ አድሮ ይመጣል ያጡትን ፍለጋ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ
ዞረሽ ዞረሽ
ዞረሽ እኔው ጋ ነሽ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists