Kishore Kumar Hits

Geremew Asefa - Yemitekash Teffa lyrics

Artist: Geremew Asefa

album: Nitsunesh


ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው
አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው
አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ

እንዴት ብዬ ልርሳሽ
አልችል አለኝ ሆዴ
ልቤም ተወኝ እኔን
ባንቺ ቆረበ እነዴ
ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሠርዤ
እንደው ለስም ብቻ ባንቺው ላይ ፈዝዤ
በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለ
ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ

አሀ ሀሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድቶ
አሀ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝቶ
ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ

ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው
አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ
ምን ተክቼ ልርሳሽ አንቺ ሠው
አረ ኔስ ፍፁም አልቻልኩም
አልጨክን ልቤ አልተው አለኝ
አምላኬ ተው በቃ በለኝ

ሁሉ ነገር ሞልቶ ሳይጎድል ማጀቴ
አንቺ የሌለሽበት አልሞቅ አለኝ ቤቴ
ቀን ከሌሊት እንዳስብሽ በኔ ተፈርዷል
ይሁን እስኪ ምን እላለሁ ይሄም ቀን ያልፋል
ምን ተክቼ ልርሳሽ ማፍቀሬን ሠርዤ
እንደው ለስም ብቻ ባንቺው ላይ ፈዝዤ
በዋልሽበት ውሎ ማደር ልቤ አልታደለ
ተንከራተትኩ ምነው በኔ ቀኑ ጎደለ

አሀ ሀሳብ አስቀያሪ ችግሬን ተረድቶ
አሀ ብረሳሽ ምን ነበር መተኪያሽ ተገኝቶ
ቀን ቆጥሮ ተደክሞ ቢለፋ የሚተካሽ ጠፋ
ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ
ምን ይሻላል አረሳሽም እንዴት እሆናለሁ
አልችል በሠው እንዳልተካሽ አፈቅርሻለሁ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists