Kishore Kumar Hits

Geremew Asefa - Leyu Nesh lyrics

Artist: Geremew Asefa

album: Nitsunesh


ከበቂ በላይ ልቤ
ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ
ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ
ከበቂ በላይ ልቤ
ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ
ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ
በህይወት እስካለሁ እስከ ሄድኩኝ ቆሜ
መጠሪያ የለኝም አንቺው ነሽ ስሜ
ደፋ ቀና እያልሽ እንዲያምር ኑሮዬ
የከፈልሽው ዋጋ በዝቷል ከአይምሮዬ
የከፈልሽው ዋጋ በዝቷል ከአይምሮዬ
ከማር ጣፋጭ ልዩ ሚያምር (ልዩ ነሽ)
ሰተሽኛል ልዩ ፍቅር (ልዩ)
ልዩ ሆነሽ ለህይወቴ (ልዩ ነሽ)
ተለውጧል እኔነቴ (ልዩ)
ከማር ጣፋጭ ልዩ ሚያምር (ልዩ ነሽ)
ሰተሽኛል ልዩ ፍቅር (ልዩ)
ልዩ ሆነሽ ለህይወቴ (ልዩ ነሽ)
ተለውጧል እኔነቴ (ልዩ)
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ከበቂ በላይ ልቤ
ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ
ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ
ከበቂ በላይ ልቤ
ጸንቷል በፍቅርሽ ጎኔ
ከቆንጆ መሀል ፀዳል ነሽ ለአይኔ
ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ልዩ ነሽ ለእኔ
ያጎረሰኝ እጅሽ በራበኝ ሰዓት
እዚህ አድርሶኛል ደግፎኝ ከመአት
አምላክ ምን ይለኛል ፈልጌ ከለላ
አታየኝም ብዬ ብሄድ ወደ ሌላ
አታየኝም ብዬ ብሄድ ወደ ሌላ
ለካስ ልብሽ ፍቅርን እንዳይ (ልዩ ነሽ)
ከምችለው ከአቅሜ በላይ (ልዩ)
ስለሰጠኝ ደስ ብሎኛል (ልዩ ነሽ)
ንፁህ ፍቅርሽ ይበቃኛል (ልዩ)
ለካስ ልብሽ ፍቅርን እንዳይ (ልዩ ነሽ)
ከምችለው ከአቅሜ በላይ (ልዩ)
ስለሰጠኝ ደስ ብሎኛል (ልዩ ነሽ)
ንፁህ ፍቅርሽ ይበቃኛል (ልዩ)
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ
ልዩ ልዩ ነሽ ልዩ ለእኔ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists