Geremew Asefa - Adeb Giza lyrics
Artist:
Geremew Asefa
album: Nitsunesh
አደብ ግዛ ልቤ ሆዴም ተው አይባስህ
መጨከንም ልመድ ላይቀር መለየትህ
መበርታት ነው እንጂ የምን ሀዘን ማብዛት
በኔ አልተጀመረም አፍቅሮ ሰው ማጣት
አደብ ግዛ ልቤ ሆዴም ተው አይባስህ
መጨከንም ልመድ ላይቀር መለየትህ
መበርታት ነዉ እንጂ የምን ሀዘን ማብዛት
በኔ አልተጀመረም አፍቅሮ ሰው ማጣት
♪
አይ እኔማ ሁሉን ችዬ ኖርኩኝ
መለየቱ ከብዶኝ
አይ እኔማ ታዲያ እስከቼ ነው
እሷን ማለት ቆርጦ
አይ እኔማ ከመሰላት ትሁን
ትራቀኝ ትለየኝ
አይ እኔማ ብቻ የሷን ክፉ
ፈፅሞ አያሳየኝ
አብሮ መኖር ነው የኔ አለም የሚበጀን
መለየትማ ሆድዬ ምን ሊጠቅመን
አንዱን ቢለዩት አንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አብሮ መኖር ነው የኔ አለም የሚበጀን
መለየትማ ሆድዬ ምን ሊጠቅመን
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
♪
አደብ ግዛ ልቤ ሆዴም ተው አይባስህ
መጨከንም ልመድ ላይቀር መለየትህ
መበርታት ነው እንጂ የምን ሀዘን ማብዛት
በኔ አልተጀመረም አፍቅሮ ሰው ማጣት
አደብ ግዛ ልቤ ሆዴም ተው አይባስህ
መጨከንም ልመድ ላይቀር መለየትህ
መበርታት ነው እንጂ የምን ሀዘን ማብዛት
በኔ አልተጀመረም አፍቅሮ ሰው ማጣት
♪
አሄ እኔማ ሰው ወዶ መለየት እድሌ ከሆነ
አሄ እኔማ ምነው ልቤ ረስቷት ከሀሳቡ በዳነ
አሄ እኔማ ዋ ብዬ ብቀርም ናፍቆቷን ታቅፌ
አሄ እኔማ ለእሷም ይቅናት እስኪ ክፉ አይወጣም ከአፌ
አብሮ መኖር ነው የኔ አለም የሚበጀን
መለየትማ ሆድዬ ምን ሊጠቅመን
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አብሮ መኖር ነው የኔ አለም የሚበጀን
መለየትማ ሆድዬ ምን ሊጠቅመን
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
አንዱን ቢለዩት በአንዱ ይመጣል
ፍቅር ጣጣው መቼ እንዲህ ያልቃል
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist