Geremew Asefa - Kerbesh Eyegn lyrics
Artist:
Geremew Asefa
album: Nitsunesh
ሰውን ቀርበው ሳይረዱ
አይቸኩሉ ለመፍረዱ
በሩቅ አይተው የጠሉትን አንዳንዴ
ሰው አንዳንዴ
ቀርበው ሲያዩት ይወዱት የለም እንዴ
የለም እንዴ
ሰውን ቀርበው ሳይረዱ
አይቸኩሉ ለመፍረዱ
በሩቅ አይተው የፈሩትን አንዳንዴ
ሰው አንዳንዴ
ቀርበው ሲያዩት ይለምዱት የለም እንዴ
የለም እንዴ
♪
ማንነቴን ውስጤን ቀርበሽ ሳታይኝ
የሚሉትን ሰምተሽ ብቻ አትራቂኝ
በሰው ወሬ አትራቂኝ
ጠጋ ብለው ተፈጥሮውን ካላወቁ ካላወቁ
እንዳሰቡት መች ይሆናል ሰው በሩቁ
ሰው በሩቁ ሰው በሩቁ
አይደለሁም ሌሎች እንደሚሉኝ ቀርበሽ እይኝ
ሳትረጂኝ በሩቅ ከምጠይኝ ቀርበሽ እይኝ
አልፍልግም ማለት እኔ እንዲህ ነኝ ቀርበሽ እይኝ
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታዉቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታዉቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ሰውን ቀርበው ሳይረዱ
አይቸኩሉ ለመፍረዱ
በሩቅ አይተው የጠሉትን አንዳንዴ
ሰው አንዳንዴ
ቀርበው ሲያዩት ይወዱት የለም እንዴ
የለም እንዴ
ሰውን ቀርበው ሳይረዱ
አይቸኩሉ ለመፍረዱ
በሩቅ አይተው የፈሩትን አንዳንዴ
ሰው አንዳንዴ
ቀርበው ሲያዩት ይለምዱት የለም እንዴ
የለም እንዴ
እኔ እ'ራሴን እንደዚህ ነኝ ባልልሽም
ባልልሽም
ፍርድ የራስ ነው ቀርበሽ እይኝ ግድ የለሽም
ግድ የለሽም ግድ የለሽም
ማንነቱን ሳይረዱ ሰው ባለው
ሰው ባለው
ግምት ይዞ በሰው መፍረድ ስህተት ነው
ስህተት ነው ስህተት ነው
አይደለሁም ሌሎች እንደሚሉኝ ቀርበሽ እይኝ
ሳትረጂኝ በሩቅ ከምጠይኝ ቀርበሽ እይኝ
አልፍልግም ማለት እኔ እንዲህ ነኝ ቀርበሽ እይኝ
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ቀርበሽ እይኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ከምትሸሺኝ (ቀርበሽ እይኝ)
ተይ አትራቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
እንድታውቂኝ (ቀርበሽ እይኝ)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist