Kishore Kumar Hits

Geremew Asefa - Shegnugn Lehid lyrics

Artist: Geremew Asefa

album: Nitsunesh


ሸኙኝ ሊሂድ ሀገሬ ልጓዝ ሀገሬ
ሳመነታ እንዳልቀር ነገ ስል ዛሬ
እንቁጣጣሽ ፋሲካ ገና ጥምቀቱ
አረፋና መውሊዱ መጣ በአመቱ
አምባውን ናፈኩት ወዳጅ ጎረቤቱን
ልሂድ ሀገሬ ላይ ላክብር አውደ አመቱን
አፈር ስሆን ብሎ ለምኖ 'ሚያጎርሰኝ
ያ የዋህ ወገኔ ናፈቀኝ ደጉ ሰው
ያምራል የጠጅ ሳሩ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል የእጣኑ ሽታ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል የማይረሳ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል አለው ትዝታ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ጠላ ና ዳቦ
ያምራል የዶሮ ወጡ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ውል ውል ይላል
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ከሀገር ከወጡ
ያምራል ኦሆሆ
ሸኙኝ ልሂድ ሀገሬ ልጓዝ ሀገሬ
ሳመነታ እንዳልቀር ነገ ስል ዛሬ
እንቁጣጣሽ ፋሲካ ገና ጥምቀቱ
አረፋና መውሊዱ መጣ በአመቱ
የአመት በአል ዋዜማው ታየኝ ሽር ጉዱ
ሁሉም እንደየአቅሙ ሊውል እንደ እቅዱ
እኔም አውደ አመቱን አክብሬ ልመለስ
አምላክ ለአንድ አገሬ እስኪያበቃኝ ድረስ
ያምራል የአባት ምርቃት
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል የወረደበት
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል መአድ ገበታዉ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል አለው በረከት
ያምራል ከወዳጅ ዘመድ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ከጎረቤቱ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ገበታ ቀርቦ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል አብሮ መብላቱ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል ገበታ ቀርቦ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል አብሮ መብላቱ
ያምራል ኦሆሆ
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል
ያምራል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists