Kishore Kumar Hits

Efrem Tamiru - Anchi Lij lyrics

Artist: Efrem Tamiru

album: Demamaye


አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ሳስብሽ እየዋልኩ ኦሆይ ሳስብሽ አድራለሁ
ኦሆይ ሳስብሽ አድራለሁ
ሳስብሽ እየዋልኩ ኦሆይ ሳስብሽ አድራለሁ
ኦሆይ ሳስብሽ አድራለሁ
ናፍቆት የኔ ፍቅር ኦሆይ አንቺን ወድጃለሁ
ኦሆይ አንቺን ወድጃለሁ
ናፍቆት የኔ ፍቅር ኦሆይ አንቺን ወድጃለሁ
ኦሆይ አንቺን ወድጃለሁ
ሳልወድሽ በሀሰት ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
ሳልወድሽ በሀሰት ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
ኦሆይ ወደድኩሽ አልልም
እሺ አይለኝም ሆዴ ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
እሺ አይለኝም ሆዴ ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
ኦሆይ ልጠላሽ አልችልም
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ያንቺ ይችላል ወይ ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
ያንቺ ይችላል ወይ ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
ኦሆይ እባክሽ አንጀትሽ
የኔ አልችልም ብሏል ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
የኔ አልችልም ብሏል ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
ኦሆይ ሲያጣሽ በናፍቆትሽ
ፍፁም በአንድ ልቤ ኦሆይ ደግ ነሽ እያልኩኝ
ኦሆይ ደግ ነሽ እያልኩኝ
ፍፁም በአንድ ልቤ ኦሆይ ደግ ነሽ እያልኩኝ
ኦሆይ ደግ ነሽ እያልኩኝ
ፍቅርሽን ለማግኘት ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
ኦሆይ በጣሙን ደከምኩኝ
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ካላንቺ በስተቀር ኦሆይ ሌላ ካልኩኝ ይቅር
ኦሆይ ሌላ ካልኩኝ ይቅር
ካላንቺ በስተቀር ኦሆይ ሌላ ካልኩኝ ይቅር
ኦሆይ ሌላ ካልኩኝ ይቅር
መሆኑም አይደለ ወይ ኦሆይ እውነተኛ ፍቅር
ኦሆይ እውነተኛ ፍቅር
መሆኑም አይደለ ወይ ኦሆይ እውነተኛ ፍቅር
ኦሆይ እውነተኛ ፍቅር
ካንቺ ጋር ልኑር ስል ኦሆይ በጥሩ ሁኔታ
ኦሆይ በጥሩ ሁኔታ
ካንቺ ጋር ልኑር ስል ኦሆይ በጥሩ ሁኔታ
ኦሆይ በጥሩ ሁኔታ
አደራ ስወድሽ ኦሆይ ፍቅሬ የኔ አለኝታ
ኦሆይ ፍቅሬ የኔ አለኝታ
አደራ ስወድሽ ኦሆይ ፍቅሬ የኔ አለኝታ
ኦሆይ ፍቅሬ የኔ አለኝታ
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
አንቺ ልጅ አንቺ ልጅ ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ኦሆይ አንቺ ልጅ አደራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ስወድሽ ውደጂኝ ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ
ኦሆይ ልኑር ካንቺ ጋራ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists