Efrem Tamiru - Huala Endaykochish lyrics
Artist:
Efrem Tamiru
album: Demamaye
እንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱም ሚረዝምብኝ
ምን ብዎድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ
ቁርጤን የማትነግሪኝ መውደድ ምላሽሽን
በስስት እንዳልሞት ባክሽ አደራሽን
አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ
አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ምንም ያልመሰለሽ የኔ ጉዳት ላንቺ
ምኔ ነው ንገሪኝ ላንቺ ማይመቺ
ሰውን አሳዝነሽ ቀንቶሽ ላትኖሪ
የእጅ ይደርሳልና ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
ተይ ተይ ግፍ አትስሪ
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ሰቶ መቀበል ነው የፍቅር ትርጉሙ
ካልሆነ አያዋጣም ለብቻ መድከሙ
ሲተዉት የማይተው ማንም የለምና
ማረኝ እንዳትዪኝ ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
ስሄድ እንደገና
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
የልቤ ዛሬስ ምታት
ነፍሴን ሲያስጨንቃት
ዝም ያለው ምላሽሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ለምኜ ሳጣሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ስሄድ ስለይሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ኋላ እንዳይቆጭሽ
ስሄድ ስለይሽ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist