Kishore Kumar Hits

Nina Girma - Awaj lyrics

Artist: Nina Girma

album: Majete


አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
እትትት እትትትትቴ
ብርድ ብርድ አለኝ ይድረሳ በሞቴ
እትት እትትት ሰውነቴ
ተቆጣጥሮት ይኸው መላው አካላቴ
ሲሄድ ሄዶ ሲመጣ አብሮ ሚመጣ ሙቀቴ
እቅፏን ለምዶ ሲጠፋ ይሄው ነው ስሜቴ
እትትት እትት ሰውነቴ
ብርድ ብርድ አለኝ ይድረሳ በሞቴ
የናፍቆት መባስ ነው ካላቹ ምልክት
ካላገኘሁት የምውለው ስል እትትት
ስለመረጥኩት እንዲሆን አጋሬ ህይወት
ከምወደው ሞሽሩኝ በልቤ ዘላለም ይንገስባት
የልጅነት ህልሜ ጎጆን ለመመስረት
ስላለው እሱም ይሄ ስሜት የትዳር ፍላጎት
ሽማግሌ ይላክ ባሌ
ይተሳሰር ቃሉ ከቃሌ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
እልልልል እልልልታ
ዘመድ አዝማዱ ሊያደምቀው በደስታ
እልልልል እልልልታ
ልናይ ነውና አንድ የህይወት ስጦታ
እያሉ እንኳን ወግ ማዕረግ ምታዩበት ቀን መጣ
እኔም እድሜ ልኬን ልኖር ከእቅፍህ ሳልወጣ
እል እልልታ እልልታ
ይታየኛል የሰርጋችን ለታ
ከእየ ብቻ ኑሮ ወደ እንድ መተን ከሁለት
በቬሎ አምሬ ደምቄ የምታይበት
እሱም ቶክሲዶውን ግጥም አርጎ ለብሶት
ሸበላው መኩሪያዬን ይዤ ስር ብትንትን የምንልበት
ተዘጋጅ ሰራጊ ይጣል ጠጅም ጠላ
የፍቅራችን ማብሰሪያ እንዲሆን የሚነሳ ፅዋ
ሽማግሌ ላከ ባሌ
ተሳሰረ ቃሉ ከቃሌ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ ያ

የልጅነት ህልሜ ጎጆን ለመመስረት
ስላለው እሱም ይሄ ስሜት የትዳር ፍላጎት
ሽማግሌ ይላክ ባሌ
ይተሳሰር ቃሉ ከቃሌ
አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ
አዋጅ
አዋጅ
አዋጅ
ቃሉ ከቃሌ
አዋጅ አዋጅ
አዋጅ አዋጅ ተዘጋጅ ሰራጊ ሰራጊ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists