Kishore Kumar Hits

Nina Girma - Saleme lyrics

Artist: Nina Girma

album: Majete


ሴቱ አይኑን ጥሎ
ቢሆን ብሎ
በአጉል ምኞት ብቻ ሰክሮ
ክብሩን ጥሎ
እፍረት ወጉን ጥሎ
አገኘሁ በሚል ልቡ ተንጠልጥሎ
ሴቱ አይኑን ጥሎ
አገኝ ብሎ
ግድ አይሰጠው ቢታይ ቀሎ
ክብሩን ጥሎ
የሰው ሰው አፍቅሮ
ጠልፎ ሊወስድ እንዴትም ተፍጨርጭሮ
አቃተኝ ሞትኩኝ አበድኩልህ ብትይው
ቁርስ ምሳ እራት አልበላ አለኝ ብትይው
የፍቅርህ ሚዳቆ ልቤ ላይ ፈንድቆ ብትይው
ምንም ብትይው
ምንም ብትይው
የፊልም የሙዚቃ ማስዋቢያ ቃላትን ብትይው
ሚአሞር ሀቢቢ ማፔንዚ ማይላቭ ብትይው
ቋንቋ እየቀያየርሽ ፍቅሬ የእኔ ሁን ብትይው
ምንም ብትይው
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
በፍቅር ተሸልሜ
አምሮ አለሜ
ኑሮን ከአንተ ጋር አጣጥሜ የዘላለሜ
ሆነኘኝ ሰላሜ
ተለይቶ አያውቅ ከአፈህ ስሜ
ሴቱ አይኑን ጥሎ
ቢሆን ብሎ
በአጉል ምኞት ብቻ ሰክሮ
ክብሩን ጥሎ
እፍረት ወጉን ጥሎ
አገኘሁ በሚል ልቡ ተንጠልጥሎ
አቃተኝ ሞትኩኝ አበድኩልህ ብትይው
ቁርስ ምሳ እራት አልበላ አለኝ ብትይው
የፍቅርህ ሚዳቆ ልቤ ላይ ፈንድቆ ብትይው
ምንም ብትይው
ምንም ብትይው
የፊልም የሙዚቃ ማስዋቢያ ቃላትን ብትይው
ማዓረይ,ታጎንፓው,ጃለላ ኪያ ብትይው
ቋንቋ እየቀያየርሽ ፍቅሬ የእኔ ሁን ብትይው
ምንም ብትይው
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ልቡ ደንዳና ጀግናዬ ለሌላ
ሊያስቱ ቢጥሩም በመላ በመላ
ተስማምቶታልና የእኔ ሁለንተና
አልፎ መጣ ሁሉን ተወና
ልቡ ደንዳና ጀግናዬ ለሌላ
ሊያስቱ ቢጥሩም በመላ በመላ
ተስማምቶታልና የእኔ ሁለንተና
አልፎ መጣ ሁሉን ተወና
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ ሊያበዛልኝ ሰላሜ
እርፍ ልትል ልቤ
ታይቶ አልቀረም በህልሜ
ይኸው በእውኔ
ሰላሜ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists