Kishore Kumar Hits

Nina Girma - Yekenfere Kelem lyrics

Artist: Nina Girma

album: Majete


ዬዬዬ ሲገጥም ገላህ ከገላዬ
ፍቅር ጋየ
ሲወጣ ታፍኖ የቆየ
ዬዬዬ ሆኜ ከማውቀው በተለየ
ስሜት ታየ
መዳፍህ ሲነካኝ አንተዬ
በእቅፍህ አ ሸጉጠኸኝ
የመውደዴን ዜና ሳበስርህ ሹክ አ
ፈገግታህ የደስታ መላሽህን የሚነግረኝ ሹክ አ
ፊትህ ላይ ማየው መዳኒቴ ነው
ቀኔን የሚያበራው
ልቤ ደግን አረገ አበጀ
ማረፊያውን አስተውሎ አዘጋጀ
የምኞቱን ሁሉ አግኝቶ
በሩን ዘጋ አንተን አስገብቶ
የከንፈሬ ቀለም
አርፎ ፊትህ ላይ እስኪታተም
ጉንጮችህን ስስም
ውዬ ባድር አልጠግብህም
የከንፈሬ ቀለም
አርፎ ፊትህ ላይ እስኪታተም
ጉንጮችህን ስስም
ውዬ ባድር አልጠግብህም
ዬዬዬ ስታወጋኝ አይኔን እያየህ
ፍቅሬ ጋየ
የውስጤን ደስታ እንዴት ባየህ
ዬዬዬ ሆኜ ከማውቀው በተለየ
ስሜት ታየ
መዳፍህ ሲነካኝ አንተዬ
በእቅፍህ አ ሸጉጠኸኝ
የመውደዴን ዜና ሳበስርህ ሹክ
ፈገግታህ የደስታ መላሽህን የሚነግረኝ ሹክ
ፊትህ ላይ ማየው መዳኒቴ ነው
ቀኔን የሚያበራው
ልቤ ደግን አረገ አበጀ
ማረፊያውን አስተውሎ አዘጋጀ
የምኞቱን ሁሌ አግኝቶ
በሩን ዘጋ አንተን አስገብቶ
የከንፈሬ ቀለም
አርፎ ፊትህ ላይ እስኪታተም
ጉንጮችህን ስስም
ውዬ ባድር አልጠግብህም
የከንፈሬ ቀለም
አርፎ ፊትህ ላይ እስኪታተም
ጉንጮችህን ስስም
ውዬ ባድር አልጠግብህም
በእቅፍህ አ ሸጉጠኸኝ
የመውደዴን ዜና ሳበስርህ ሹክ
ፈገግታህ የደስታ መላሽህን የሚነግረኝ ሹክ
በእቅፍህ አ ሸጉጠኸኝ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists