Kishore Kumar Hits

Nina Girma - Musika lyrics

Artist: Nina Girma

album: Majete


ቃላት ውርወራ
እምብዛም ነኝ ሳወራ
አለ የሚያኮራ የስሜቴን የሚያብራራ
ከህይወት ድራማ ጋር ስንዋጋ ስንዋጋ
ከሀሳብ መንጋ የሚያረጋጋ የሚያረጋጋ
የሚያረግ ረጋ
ተቀምሞ የተሰናዳ
ሙዚቃ አለ ቀለለ እዳ
የደስታ ምንጭ አለ ለካ
ሰበር ሰካ ሰበር ሰካ
ከዛማ አልቀ ማ በዚህ እልታማ
ፉጨቱ ቀልጦ ሲሰማ
ዳንሱን ሳስነካማ ተመልካቹማ አይ እኔ
ከእኔ ጋር ነው ድጋፉማ
ዜማን አግንቼማ ቁጭ አልልማ
እዩ ነፃነቴን ማወጃማ
ቋንቋውም አንድ ነው ሁሉን የሚስማማ
በሉ በአንድነት እንጨፍርማ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ቀስቃሽ ትውስታ ጠባቂ የትዝታ
የጊዜ ቦታ ማስታወሻ ስጦታ
ዳንስ ጨዋታ ከጏድዎች ጋር የማታ ማታ ማታ
ከበሮ ሲመታ ሰበር ሰካ ያዝ ወረድ ወረድ በድስታ
ተቀምሞ የተሰናዳ
ሙዚቃ አለ ቀለለ እዳ
የደስታ ምንጭ አለ ለካ
ሰበር ሰካ ሰበር ሰካ
ከዛማ አልቀማ በዚህ እልታማ
ፉጨቱ ቀልጦ ሲሰማ
ዳንሱን ሳስነካማ ተመልካቹማ አይ እኔ
ከእኔ ጋር ነው ድጋፉማ
ዜማን አግንቼማ ቁጭ እልልማ
እዩ ነፃነቴን ማወጃማ
ቋንቋውም አንድ ነው ሁሉን የሚስማማ
በሉ በአንድነት እንጨፍርማ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ወረድ ወረድ ከወገብ ወረድ ወረድ
እሳት ሰደድ የሙዚቃው ሞገድ
አንድ ላይ ወረድ ወደ መድረክ ሰደድ
ምሳሌ ሆነን ለፍቅር መዋደድ
ወረድ ወረድ ከወገብ ወረድ ወረድ
እሳት ሰደድ የሙዚቃው ሞገድ
አንድ ላይ ወረድ ወደ መድረክ ሰደድ
ምሳሌ ሆነን ለፍቅር መዋደድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ
ውረድ ውረድ ለፍቅር ወረድ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists