Nina Girma - Yelebe Chelota lyrics
Artist:
Nina Girma
album: Majete
የአንት ፍቅር ቢል ደርሶ ድቅን
ልቤ ሊግባባ አለህ ጀባ
ፋታ አጣና ሆነኝ ፈተና
ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ፍቅር
ሆዴን ሊያባባ ውስጤ ገባ
ተው ተው ተውኝ ይታዘንልኝ
ከራስ ትግል የዋዛ አይደል
ወዴት ልከለል ከቦኝ ማዕበል
መች በቀላል እረፍት ይገኛል
በአንድ ቅል የሁለት ቅልቅል
እንደው በምን ቃል ይታረቃል
ላስተባብል ወይ ልመን ልቀበል
የልቤ ችሎት በይኖ
ሳይሰጠኝ ጊዜ ቀጠሮ
ምነው ይገባኝ ብያለሁ
የልቤ ችሎት በይኖ
ሳይሰጠኝ ጊዜ ቀጠሮ
ምነው ይገባኝ ብያለሁ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
♪
የሚስማማ ልጅ ተገኝቶማ
ከመውደድ ሌላ የለ ወደ ኋላ
ምርጨም የለኝ ትእዛዝ ደረሰኝ
እኔ አቅም የለኝ ነኝ ብሏል ወሳኝ
ምክር ቤት የለ ካለ ነው አለ
አንባገነንነት ልቤ ታየበት
የልቤ ችሎት በይኖ
ሳይሰጠኝ ጊዜ ቀጠሮ
ምነው ይገባኝ ብያለሁ
የልቤ ችሎት በይኖ
ሳይሰጠኝ ጊዜ ቀጠሮ
ምነው ይገባኝ ብያለሁ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ልቤን በፍቅሩ አስምጦ
እሱን ብቻ አለ ክፉኛ ደንግጦ
ማሰብያ ጊዜ አሳጥቶ
የከበደ ሆነ እንደመዉጣት ዳገቱን የእንጦጦ
ኢላማውን አነጣጥሮ
ጠቅሶ አልሞ ወርውሮ
ወደ ዋናው የቁጥጥር መንደር የፍቅር ሚኒስቴር ፈረደብኝ ፈቀደለት
ተሸነፈ ታዘዘለት ተባልኩኝ ይህ ነው ያንቺ አቻ በይ ስሪ ጉልቻ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
ትግል ገባና
ልቤ ከህሊናዬ ጋራ
በራሴው ገላ
አሳጣኝ መላ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist