Nina Girma - Yesekete Mama lyrics
Artist:
Nina Girma
album: Majete
አዬ
ሰው ምን ይላል ብዬ
አልቆም ቅር ይላቸው ይሆን ብዬ
አዬ
ላስደስት ብዬ
አልሰበር ያለአቅሜ ዘልዬ
አዬ
ሰው ምን ይላል ብዬ
አልቆም ቅር ይላቸው ይን ብዬ
አዬ
ሰው ላስደስትም ብዬ
አልሰበር ያለአቅሜ ዘልዬ
ዘልዬ ያለ አቅሜ ዘልዬ
ዘልዬ ሰው ላስደስት ብዬ ብዬ
ዘልዬ አጉል ቸኩዬ
ዘልዬ ሳልቀር ተሰንክዬ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ቼቼ
አላውቅ ሰው ጫንቃ ላይ ወጥቼ
ምኖር ነኝ በአቋሜ ፀንቼ
ቼቼ
ሀሜትን ፈርቼ
አላስመስል ህሊናዬን ከድቼ
ቼቼ
አላውቅ ሰው ጫንቃ ላይ ወጥቼ
ምኖር ነኝ በአቋሜ ፀንቼ
ቼቼ
ሀሜትን ፈርቼ
አላስመስል ህሊናዬን ከድቼ
ከድቼ ህሊናዬን ከድቼ
ከድቼ አላማዬን ትቼ ትቼ
ፈርቼ ሲያወሩ ሰምቼ
ፈርቼ ሌላን ሲያሙ አይቼ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
♪
ሙያ አረጉ
ሲሰሙ ሲያወጉ
በአደባባይ ስለ ወዳጃቸው ደጉ
ሚስጥርህ አብሮኝ ሊቀበር ላይነገር
ብለው ቃል ገብተው እንዳልነበር
እንዳልነበር ቃሉ ውሸት ነበር
ውሸት ነበር ኡኡ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
ድምፄ አይሰማ
ጉዳዬን በራሴ ከተማ እና ለእማ
ምን ይሉን አልሰማ
በቀኔ በራሴ መንገድ እስካይ የስኬቴን ማማ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist