Kishore Kumar Hits

Chelina - Intro (Megbia) lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


ጥቁር ሴት ነኝ!
ከአምላክ ጥበብ የተቀዳሁ
የፍቅርን አየር የምተነፍስ
እሱ በሰጠኝ ጥበብ የሰላምን መንፈስ የማጋባ
ታሪክና ጥበቤ አለ በልብሴ በፀጉሬ በገላዬ ታትሞ
ጥቁር ሴት ነኝ!
አጥንቴ በጀግንነት የጠነከረ ልቤ በእምነት የተሞላ
I'm the birth of nations
I'm the birth of civilization
I give light throughout the year
I am
ኢትዮጵያዊ ነኝ!

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists