Kishore Kumar Hits

Chelina - Gonay lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


ላይ ታች ስትል እስክመጣ
ስንገናኝ ምድር አትበቃ
ሰአቱ ሮጦ ስትሸኘኝ ማታ
ይሰማኝ ነበር ውስጤ ሲከፋ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ሁን አትራቅ ከእኔ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ላጣህ አልፈልግም ሁሌ
አመት አልፎ ሌላ ሲተካ
ያቺ ስሜት ወቅት ቀይራ
የቀድሞ ግለት በኛ ውስጥ ታጥቃ
የፍቅር ሂደት ቢያዛባም እኛ
አሁንም ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ሁን አትራቅ ከእኔ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ላጣህ አልፈልግም ሁሌ
ና የኔ ብቻ
ያለህ አቻ
ስጦታ ነህ
የኔዉ ነህ እኔው ያንተ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ሁን አትራቅ ከእኔ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ላጣህ አልፈልግም ሁሌ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ሁን አትራቅ ከእኔ
ጎኔ ጎኔ ጎኔ
ላጣህ አልፈልግም ሁሌ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists