Kishore Kumar Hits

Chelina - Betolo lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


መሰላቸት ከየት መጣብን

ተዋደን መች ጨረስን

ዘንድሮ ሳይፈርስ ቤታችን ዘሞ

አዎ ዘንድሮ እናበጅ መፍትሔ በቶሎ

መማማር ይጥፋብን

ግን መካሰስ ልምድ አረግን

ዘንድሮ ሳልውል ሳታድር ሁሉን ትቶ
ነው ዘንድሮ መፍትሔ ማበጀት በቶሎ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists