Kishore Kumar Hits

Chelina - Ayzone lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


ሁ ሁ ሁ
ሁ ሁ ሁ
ዓለም ሙላዋ ተርመስምሶ
አረፍ ለማለት ፋታ ታጥቶ
በዚህም በዚያም የህይወት ፍልሚያ
ሲያስጨንቀን ሲያምታታን
ሁ ሁ ሁ አይዞን
ሁ ሁ ሁ
ሁ ሁ ሁ አይዞን
ሁ ሁ ሁ
ጣፋጭ ዘርተን ፍሬው ሲታይ
ሳንበላው ሲሆን የወፍ ሲሳይ
ድካማችን እንደ ካሮት
ወደ ታች በቅሎ ሲገባ ግዞት
አይዞን አይዞን
አይዞን አይዞን
ለምን ተስፋ ቆረጥን አይናችን ቀላ
ዘነጋን ለሁሉ እንዳለው መላ
ባይመስልም በጭራሽ የሚያልፍ ይህም
ግን ውሸቱን ነው ቢያዝልም

አይዞን አይዞን
አይዞን አይዞን

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists