Kishore Kumar Hits

Chelina - Wanaw lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
ልብህ ለምን ግን ከፋው
አንተ እኮ ነህ ኸረ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
በፍፁም ልብህ አይክፋው
በዝቅታ በከፍታ
በሃዘንም በደስታ
በህመምም እንዲሁ በጤና
እንደማንለያይ መች ተረሳ
ቃላችን ዛሬም ለኔ ፅኑ ነው
አይሸረሸር ከዚህ በላይ ነው
አይዞህ አትስጋ
ልቤ ነው ካንተ'ጋ
ነኝ ያንተ'ና ያንተ ብቻ
አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
አንተ አይደለህ ወይ ዋናው
ልብህ ለምን ግን ከፋው
አንተ እኮ ነህ ኸረ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
በፍፁም ልብህ አይክፋው
በዝምታ የሚፈታ
አንድም ነገር የለምና
አታኩርፈኝ ቆርጠህ ተስፋ
እሺ አለኛ ማን ሊረዳ
የኔ ድካም ያንተም ዝለት ነው
ያንተ ክፍተት የኔም ውድቀት ነው
ስለዚህ ልብህ ስጋቷን ትታ
ትሞላ ተስፋ እንደገና
ዋ ዋ ዋ ናዬ የኔ
ዋ ዋ ዋ ናዬ የኔ

አንተ ለኔ ነህ ዋናው

አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
በፍፁም ልብህ አይክፋው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
በፍፁም ልብህ አይክፋው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists