Kishore Kumar Hits

Chelina - Beyikrta lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


ነው ወዳጅ
ለክብር የቆመ
ህልሜንም ሰበከኝ
ከኔ እንደወገነ
ድምጼን ወስዶ የኔ እንዳልነበረ
ሆኖ ባለውለታ
በሌላ ከበረ
ምን ሊበጀን ልኑር ከጨለማ
ስላንተም ሳስብ ስከፋ
የኔን ለኔ የሰጠኝ እሱ ነው
የዋለው ምንጊዜም ቀሪ ነው

አይ ደስታዬ
አይደል ከሞኝነት
ከፍቅር እንጂ
ከፍጹም ደግነት
ችቦ አልወጣም አይሆንም ለካሳ
ለማይመለሰው ድካም አላበዛም
ምን ሊበጀን ልኑር ከጨለማ
ስላንተም ሳስብ ስከፋ
የኔን ለኔ የሰጠኝ እሱ ነው
የዋለው ምንጊዜም ቀሪ ነው
ሰላም አለው ከፍቅር የወገነ
ሳይጠብቅ ምላሽ የቸረ

ሆኖ መልካም ከህሊናው የታረቀ
ቅን ልብ ይዞ የኖረ
ላላ ላላላ 4X

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists