Kishore Kumar Hits

Chelina - Sai Bai lyrics

Artist: Chelina

album: Chelina, Vol. 1


ሳይ ባይ
ናፍቄ እስካይ
ዓይኖችህን ላይ
አቅንቼ ሳይ
አይ አይ
አይመጣም ባይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ
ካላንተ አይሞቅ ጊቢው ጓሮው
ይደብታል ዝምታው በዝቶ ጮሆ
አየሁ ማዶ
ቤቱን አዘገጃጅቼ
አምሮ ደምቆ አሟምቄ
ዛሬ ላይ ናፍቄ
ሳይ ባይ
ናፍቄ እስካይ
ዓይኖችህን ላይ
አቅንቼ ሳይ
አይ አይ
አይመጣም ባይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ
አውቃለሁ እና ባህሪህን
ቃሉን ኗሪ መሆንህን ድሮ
እንዲሁ ነህ ዘንድሮ
ይቆያል ቢሉም ዘመዶቼ
ቶሎ መጥተክ አስደንቅ ሁሉን ዛሬ
ናልኝ ዛሬ
ሳይ
ናፍቄ እስካይ
ዓይኖችህን ላይ
አቅንቼ ሳይ
አ-አይ አ-አይ አ-አይ
አይመጣም ባይ
አ-አይ አ-አይ
በዝተውም ባይ
አመንኩኝ ላይ
ሳይ
ናፍቄ እስካይ
ዓይኖችህን ላይ
አቅንቼ ሳይ
አይ አይ አይ
አይመጣም ባይ
አይ አይ
በዝተውም ባይ
አይ አይ
አመንኩኝ ላይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists