Kishore Kumar Hits

Dibekulu - Amush lyrics

Artist: Dibekulu

album: Yetu Gar Neh?


አሙሽ አሙሽ
ትኩር ብለው እያዩሽ
የትናንቱን ቁመናሽ
በሁናቴ ያው ቢከዳሽ
አሉሽ አሉሽ
ጠወለግሽ ጨመርሽ
የደመቀው ፋናሽ
አዬ ጠፍቷል ብለው ዋሹሽ
ውበት ሰወነት አንደጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው
አሙሽ አሙሽ
ፊት ስቀው ኋላሽ
መቼ ያውቁ ብርታትሽን
እምነትሽ ሆኖ መላሽ
ውበት ሰውነት አንደጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው
ውበት ሰውነት አንደጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው

መውደዴ ጨምሮ ከፊተኛው በሶ
እንጂ ለአፍታ ቀንሶ
በፍጹም አያውቅም ልቤ አይሰረቅም
ፍቅሬ ሁሌ አያልቅም
አንክርዳድ ከስንዴው ተደባልቆ መብቀል
ከቶ አይጭነቅሽ አትጣሪ ለመንቀል
በአጫጁ ታጭዶ የኔ እስኪወቃ
ጉዞሽን ቀጥይ ጊዜ ነው አለቃ

ውበት ሰውነት አንድጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው
ውበት ሰውነት አንድጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው
ውበት ሰውነት አንድጤዛ ነው
ዛሬ ቢተን ነገ ቦታው ነው
ነገም መሬቱን ነግቶ ቢያርሰው
ደግሞ ይበናል ሙቀት ሲያምሰው

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists