Kishore Kumar Hits

Dibekulu - Aybegerew lyrics

Artist: Dibekulu

album: Yetu Gar Neh?


ሲረዝም ለሊቱ ሳይነቃ
አይንሽ ውስጥ ምትኖረው ጨረቃ
ስትገልጪ ብርሃኗ ሞላ
እድል ነሽ አወይ ሰማይ ሲዳላ
ሁሌም እንዲህ የኔ አድማቂ
የልብ ዘብ ነሽ ደስታዬን ጠባቂ
አታስቆዝሚ ዘወትር ሳቂ
እንደ እናቴ ተድላዬን ጠማቂ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ
ሲደክም የኑሮ ሩጫ
ሲጠፋ የጭንቀት መቋጫ
ሳታስነቂ ገብተሽ በቀስታ
ድንገት ልቤን ሞላሽው ደስታ
ሁሌም እንዲህ የኔ አድማቂ
የልብ ዘብ ነሽ ደስታዬን ጠባቂ
አታስቆዝሚ ዝወትር ሳቂ
እንደ እናቴ ተድላዬን ጠማቂ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ
ሁሌም እንዲህ የኔ አድማቂ
የልብ ዘብ ነሽ ደስታዬን ጠባቂ
አታስቆዝሚ ዘወትር ሳቂ
እንደ እናቴ ተድላዬን ጠማቂ
ሁሌም እንዲህ የኔ አድማቂ
የልብ ዘብ ነሽ ደስታዬን ጠባቂ
አታስቆዝሚ ዘወትር ሳቂ
እንደ እናቴ ተድላዬን ጠማቂ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ
አይበገሬው ወንዱ
በአንቺ ዛለ ክንዱ
ፍቅርሽ ሆኖ ገዱ
ሰመረለት መንገዱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists