Kishore Kumar Hits

Dibekulu - Welem Zelem lyrics

Artist: Dibekulu

album: Yetu Gar Neh?


በእኔ እና አንቺ ፍቅር በቃልሽ በቃሌ
የለም መወላወል አይደለም አመሌ
አይኔ ረክቷል በአንቺ አይጠግብሽም አይቶ
አይሆንም መዋደድ ፍቅር አመንትቶ
በእኔ እና አንቺ ፍቅር በቃልሽ በቃሌ
የለም መወላወል አይደለም አመሌ
አይኔ ረክቷል በአንቺ አይጠግብሽም አይቶ
አይሆንም መዋደድ ፍቅር አመንትቶ
ታምኖ ፍቅር ቃል ለገባ
ሃሴት አለው ወደር አልባ
ክብር ውበቱ ንጽህና
ሌላ ሌላ ምን ሆነና
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
ጸጸት የሞላበት ቢኖርም ደስታ
ከአንድ አንቺ በሰተቀር አልሻም ዳርዳርታ
ወረት ያልነካካው ፍቅራችን እያለ
ወዲህ ወዲያ አልልም ልክ እንዳልታደለ
ታምኖ ፍቅር ቃል ለገባ
ሃሴት አለው ወደር አልባ
ክብር ውበቱ ንጽህና
ሌላ ሌላ ምን ሆነና
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
ልቤ አይወላውልም የእውነት ነው መውደዴ
የለም ወለም ዘለም ከአንቺ ጋር ነው መንገዴ
በቃ ሌላ አያይም ራሱን በፍቅር ሰጥቶ
ጥርጥር አይገባው ወስኖ ልቤ ቆርጦ
ሁለት ሃሳብ የለው አያውቅ ልቤ አመንትቶ
ከአንቺ ጋር ነው ሁሌ በፍቅር ያለውን ሁሉ ሰጥቶ
ተረቷል በመውደድ በቃ ቆርጣል አይወላውልም
ነገር ተፈጽማል እዚ እዛ እዚ የለም
ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም
የለም ወለም ዘለም
አይኔ ሌላ አያይም
የለም ወለም ዘለም
ልቤ አይወላውልም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists