Kishore Kumar Hits

Melat kelemework - yiteyeku lyrics

Artist: Melat kelemework

album: Ende Maleda


እዩት ይሄን ቆንጆ የማን ነው ሸበላ
አላሰተረፈኝም ሆድ ሆዴን ሲበላ
ፍቅሩ ካሳመመኝ ትንሽ ሰንበት አለ
እስኪ ንገሩልኝ ማክሙን ከቻለ
ልጁ ያደርዳል ሞኝ ሲሉ አላመንዃቸው
እኔ ነኝ ግን ሞኟ ለካ ልክ ናችው
ለኔ መሰቃየት ማነው ተጠያቂ ማነው ተጠያቂ
ቆንጆ አድርጎ ወልዶት ልብን አስጨናቂ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ
አቤት አቤት አቤት የት ነው የሚባለው
ለፍቅር ተበዳይ ፈራጁ ማን ነው
እንባ እንባ ይለኛል ሌላ ጊዜ ሳቅ ስለፍቅር ካለ
ይንገረኝ የሚያውቅ ትንሽ ተሰቃየው ብዙ ታመምኩኝ
ውዬ ስለማድር እሱን እያልኩኝ
መስረቅ ወንጀል አይደል ሸንጎ ይፍረደኝ
ወይ ልቤን ይመልስ ወይ ልቡን ይስጠኝ
እንዴት አደጎት ይሆን የኔንስ ነገር
እንቢ ካለማ ይፍረደኝ ሃገር
እንዴት አደጎት ይሆን የልቤን ነገር
ከተስማማውም ሀቁን ይናገር
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ
እዩት ይሄን ቆንጆ የማን ነው ሸበላ
አላሰተረፈኝም ሆድ ሆዴን ሲበላ
ፍቅሩ ካሳመመኝ ትንሽ ሰንበት አለ
እስኪ ንገሩልኝ ማክሙን ከቻለ
ልጁ ያደርዳል ሞኝ ሲሉ አላመንዃቸው
እኔ ነኝ ግን ሞኟ ለካ ልክ ናችው
ለኔ መሰቃየት ማነው ተጠያቂ ማነው ተጠያቂ
ቆንጆ አድርጎ ወልዶት ልብን አስጨናቂ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ
ኧረ ይሄስ ጉድ ነው ምን አይነት ጣጣ
ከሱ ሚገላግል አንድ ሰው ልጣ
ገላጋይ ቢኖርም ምን ይጠቅመኛል
ከሱ ልጅ ከሱ ልጅ ፍቅር ይዞኛል
ጠይቁ እንዴት ነው ያሳጣኝ መላ
ይኸው ያዘኝ ጀመር በራሴው ገላ
ንገሩት በፍቅሩ ብዙ ብቀጣም
እወደዋለውኝ እኔ እሱን በጣም
እንዴት አደጎት ይሆን የኔንስ ነገር
እንቢ ካለማ ይፍረደኝ ሃገር
እንዴት አደጎት ይሆን የልቤን ነገር
ከተስማማውም ሀቁን ይናገር
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
ቁንጅናው አይደል ወይ በነሱ መውጣቱ
ይጠየቁ እናቱ ይጠየቁ አባቱ
በልጃቸው ልቤ በመሰቃየቱ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists