Kishore Kumar Hits

Melat kelemework - Lubaba lyrics

Artist: Melat kelemework

album: Ende Maleda


ምነው ድንግር አለኝ ግራ ግብት
አንተን ሳይ በድንገት ውይ ልቤን ፈራሁት
አለቀልኝ ተገኘው ዛሬስ ጉዴ
ሳልሰብ በመንገዴ
ያዘኝ ወይ ፍቅር ባንዴ
አይኔ ገባ እንጃልኝ ተረታው (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ምን ልበልህ ምን ልሁን ቃል አጣው (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
አውራኝ እንጂ ተውና ፈራ ተባውን (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ልብ አይተውም አይለቅም ሌባውን (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ሳቅህ ሲያምር ደግሞ ወንዳወንድ
አይቆጨኝም ባንዴ አንተን ብወድ
ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል
ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ምነው ድንገር አለኝ ግራ ግብት
አንተን ሳይ በድንገት ውይ ልቤን ፈራሁት
አለቀልኝ ተገኘው ዛሬስ ጉዴ
ሳላስብ በመንገዴ
ያዘኝ ወይ ፍቅር ባንዴ
ደስ ብሎኛል ሲሰማኝ አዲስ ስሜት (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ባክህ ጥራኝ እንድልህ ወዬ አቤት (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ጠረንህን የማውቀው እስኪመስለኝ (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
እቅፍ አርጊው አሁን ባሁን አለኝ (ኤሌ ቤሌ ሉባባ ሉባ)
ስዘናጋ አድርገሀኝ አፈፍ
አይቆጨኝም ባንተ ፍቅር ስከንፍ
ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል
ክንፍ እብድ አርጎኛል ወይኔ ምን ይሻለኛል
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ክፍ
ካንተ ጋር በፍቅር ክንፍ
ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ክፍ
ካንተ ጋር በፍቅር ክንፍ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ
ኤሌ ሉባባ ኤሌ ሉባባ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists