Kishore Kumar Hits

Melat kelemework - Jaalallee lyrics

Artist: Melat kelemework

album: Ende Maleda


ስምህ ማን ነው ያ በሬዳ ኮ
ከየትስ ነህ ስታምር እኮ
አከም ጀዴ ሲቲሂሙ
ያንተን ቋንቋ አላውቀው
ማሎ ማሎ ወድጄህ ነው
ማሎ ማሎ ሲንጃለዴ
ማሎ ማሎ ነዱቢሲ
ማሎ ማሎ ባክህ አንዴ
ቋንቋ እማውቀው ጢቆ ጢቆ
የምኮላተፈው ነው ልቤ ተጨንቆ
ቃሎቻችን ባይገቡንም ፍቅርን ይዘህ ና ና
ሌላ አያሻንም ጃለሌ ፍቅርን ይሀህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ይበቃናል እና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና ጃለሌ ይበቃናል እና
ባላውቀው ቋንቋህን ምንም አያሰኝህ
አይደል ቅር አይቀንስም ፍቅሬ የኔን ፊደል አንተም ባትቆጥር
ለጊዜው ነው እንጂ ይለመዳል እኮ መናገር
እንማማራለን ሲሆንም ደስ ይላል በፍቅር
እሩም ጎዲ ካ እሩም እሩም
አሸም ጎዲ ካ አሸም አሸም
እሩም ጎዲ ካ አሸም ጎዲ ኬ
ካንተ ጋር ደስ ይላል በፍቅር መውደቄ
እሩም ጎዲ ካ እሩም እሩም
አሸም ጎዲ ካ አሸም አሸም
እሩም ጎዲ ካ አሸም ጎዲ ኬ
ካንተ ጋር ደስ ይላል በፍቅር መውደቄ
ጃለሌ ፍቅርን ይሀህ ናና ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ይበቃናል እና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና ጃለሌ ይበቃናል እና
ስምህ ማን ነው ያ በሬዳ ኮ
ከየትስ ነህ ስታምር እኮ
አከም ጀዴ ሲቲሂሙ
ያንተን ቋንቋ አላውቀው
ማሎ ማሎ ወድጄህ ነው
ማሎ ማሎ ሲንጃለዴ
ማሎ ማሎ ነዱቢሲ
ማሎ ማሎ ባክህ አንዴ
ቋንቋ እማውቀው ጢቆ ጢቆ
የምኮላተፈው ነው ልቤ ተጨንቆ
ቃሎቻችን ባይገቡንም ፍቅርን ይዘህ ና ና
ሌላ አያሻንም ጃለሌ ፍቅርን ይሀህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ይበቃናል እና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና ጃለሌ ይበቃናል እና
ፍቅር ሰውን ከሰው አያውቅ መውደድ መጥላት ለይቆ
ያዛምዳል እንጂ አንዱን ካንዱ በልብ አግባብቶ ምንደናት ምንድ ነው
አይሰራም የሰውን ቤት ደስታ
ፍቅርን የያዛት ነው የሚያሽንፈው በል በርታ
እሩም ጎዲ ካ እሩም እሩም
አሸም ጎዲ ካ አሸም አሸም
እሩም ጎዲ ካ አሸም ጎዲ ኬ
ካንተ ጋር ደስ ይላል በፍቅር መውደቄ
እሩም ጎዲ ካ እሩም እሩም
አሸም ጎዲ ካ አሸም አሸም
እሩም ጎዲ ካ አሸም ጎዲ ኬ
ካንተ ጋር ደስ ይላል በፍቅር መውደቄ
ጃለሌ ፍቅርን ይሀህ ናና ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ይበቃናል እና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ጃለሌ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና ጃለሌ ይበቃናል እና
አ ... አ... አ... አ ፍቅር ይዘህ ናና
ጃለሌ ኪያ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ኪያ ይበቃናል ናና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ጃለሌ ኪያ መውደድ ይዘህ ናና ጃለሌ ደስታን ይዘህ ና ና
ጃለሌ ኪያ ይበቃናል ናና ጃለሌ ፍቅርን ይዘህ ናና
ፍቅርን ይዘህ ናና መውደድ ይዘህ ናና
ደስታን ይዘህ ና ና ይበቃናል እና
ፍቅርን ይዘህ ናና መውደድ ይዘህ ናና
ደስታን ይዘህ ና ና ይበቃናል እና

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists