Kishore Kumar Hits

Melat kelemework - Yemenor Guguten lyrics

Artist: Melat kelemework

album: Ende Maleda


የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
ኦሆይ የተዘጋው ቤቴን
ኦሆይ ሰው ያላንኳኳበት
ኦሆይ ፍቅር ነገሰበት
ኦሆይ ዘልቀህ እንደዘበት
ውስጤን ሀሴት ሞልቆት ፈሰሰ ከደጄ
አንተን መሳይ ቆንጆ አደርጎ ወዳጄ
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
ኧረ ጉዱ ነው መቼም ሲሰጥ አያልቅበት
ወናው ልቤ ደስታ ተሞላበት
እንደ እሬት የመረረን ህይወት
ይጣፍጣል ፍቅር ጣእም ሰቆት ውበት
ኦሆ ዝብርቅ አርብሽ ያለው
ኦሆ መልክ አልባ የነበር
ኦሆ እጄን ባፌ አስጫነኝ
ኦሆ በአብድ ጊዜ ሲሰደር
በረከት የለውም ያለፍቅር ሲሳይ
ከንቱ ነው ቢለፋ ቢያተርፉ ምድር ላይ
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
ኦ... ኦ ኦ ኦ ኦ
ኦ... አ ሃ ሃ ሃ
ኦ... ኦ ኦ ኦ ኦ
ኦ... አ ሃ ሃ ሃ
እስኪ በል ስማን ልመርቅህ
ኑርልኝ ደምቀህ ከነሳቅህ
ሰላም ለልቤ እንደሰጠሀት
የአንተም ልብ እሱ ይጎብኛት
ብዙ አትርፌያለው ከንስፍስፍ ገፅህ
ቃልም የለኝም በምን ልግለፅህ
እንዲሁ እንዳለን ደርሰን ከእርጅና
ከነ ደስታችን ፍቅራችን ይፅና
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም
የመኖር ጉጉቴን ጨማሪ በአለም እንዳንተ የለም

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists