Kishore Kumar Hits

Melat kelemework - And Hager lyrics

Artist: Melat kelemework

album: Ende Maleda


እናቴ ሀገር ናት ሀገሬም እናት ነሽ ሀገሬም እናት ነሽ
አንዴ ልትወልጂኝ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ
መፈጠር ምድር ላይ ሰው መሆን ነው እድል ሰው መሆን ነው እድል
ኢትዮጲያዊ መባል ድርብ ፀጋ እና ድል ድርብ ፀጋ እና ድል
ዘንበል አይል ከቶ አይደፋ አንገቴ
ስምሽን አስሬው አጥብቄው ባንጀቴ
ቀና ብዬ ስቆም ባልም አደባባይ
ባካል ሰውነቴ ክብርሽ ነው የሚታይ
የበረከት አምባ የሲሳይ መክተሚያ
የባይተዋርነት የጭንቀት ማክተሚያ
እየጠራ ሰማይ ጎህ እየቀደደ
ማለታችን አይቀር ፍቅር ተወለደ
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
እናቴ ሀገር ናት ሀገሬም እናት ነሽ ሀገሬም እናት ነሽ
አንዴ ልትወልጂኝ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ ያማጥሺኝ ደጋግመሽ
መፈጠር ምድር ላይ ሰው መሆን ነው እድል ሰው መሆን ነው እድል
ኢትዮጲያዊ መባል ድርብ ፀጋ እና ድል ድርብ ፀጋ እና ድል
ሳር ቅጠልሽ ቅኔ ሀይቅ ወንዙ ጥበብ
ካንቺ ሚነጥልኝ አያምጣብኝ ሰበብ
መኖር ቢያታክተኝ እህል ውሀ ቢጠም
ማዜም አይሰለቸኝ ስለ ክብርሽ መግጠም
መች ገባኝ ነገረሽ በድርሳን በታርክ
ኖሬብሽ አወኩት ሀገሬ ያንችን ልክ
ሳዝን ክራሬ ነሽ ስገርፍሽ ተክዤ
ተስፋ ምቀኝብሽ ትዝታሽን ይዤ
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር
አንድ እናት አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሀገር

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists