Exodus Getahun - Yechekene lyrics
Artist:
Exodus Getahun
album: Eyayehu
መንግስተ ሰማይ የቆራጦች
የጨካኞች ሃገር
በእምነታቸው የበረቱ
አንተን ብቻ ተስፋ እያደረጉ
ስጋቸውን ለእሳት
ነፍሳቸውን ለሞት
አሳልፈው የሰጡ ያለ ስስት
ይህ አለም በጭራሽ ያልማረካቸው
የሚወረሷት ምድር እርስታቸው
የእኔም ናፍቆት ፍላጎቴ ይህ ነው
መንግስተ ሰማይ የቆራጦች
የጨካኞች ሃገር
በእምነታቸው የበረቱ
አንተን ብቻ ተስፋ እያደረጉ
ስጋቸውን ለእሳት
ነፍሳቸውን ለሞት
አሳልፈው የሰጡ ያለ ስስት
ይህ አለም በጭራሽ ያልማረካቸው
የሚወረሷት ምድር እርስታቸው
የዘወትር ፍላጎቴ ይህ ነው
የጨከነ
ከሰጋው አብልጦ ለነፍሱ ያደረ
አድርገኝ የጨከነ
የጨከነ
ለሰማዩ ጉዞ ሁሌ የተዘጋጀ
አድርገኝ የጨከነ
መብራቴ በርቶ ከእንቅቤ በላይ
ከምድር አልፌ የሰማዩን ሳይ
አይኖቼ አጥርተው አንተን እያዩ
ውቢቱን ሃገር ናፍቀው እየዛሉ
ምን አለ ብሄድ ሁሉ ቀርቶብኝ
ፊትህን ላየው እኔን እንዳየኸኝ
በብርታት ህይወት ኃይልን ብሞላ
የሚያዝለኝን ጥዬው ከኋላ
መብራቴ በርቶ ከእንቅቤ በላይ
ከምድር አልፌ የሰማዩን ሳይ
አይኖቼ አጥርተው አንተን እያዩ
ውቢቱን ሃገር ናፍቀው እየዛሉ
ምን አለ ብሄድ ሁሉ ቀርቶብኝ
ፊትህን ላየው እኔን እንዳየኸኝ
በብርታት ህይወት ኃይልን ብሞላ
የሚያዝለኝን ጥዬው ከኋላ
መብራቴ በርቶ ከእንቅቤ በላይ
ከምድር አልፌ የሰማዩን ሳይ
አይኖቼ አጥርተው አንተን እያዩ
ውቢቱን ሃገር ናፍቀው እየዛሉ
ምን አለ ብሄድ ሁሉ ቀርቶብኝ
ፊትህን ላየው እኔን እንዳየኸኝ
በብርታት ህይወት ኃይልን ብሞላ
የሚያዝለኝን ጥዬው ከኋላ
አድርገኝ የጨከነ
የጨከነ
ከሰጋው አብልጦ ለነፍሱ ያደረ
አድርገኝ የጨከነ
የጨከነ
ለሰማዩ ጉዞ ሁሌ የተዘጋጀ
አድርገኝ የጨከነ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist