Tsega Tesfaye - Ewnetegna lyrics
Artist:
Tsega Tesfaye
album: Tsadik
እውነተኛ
ነፍሴ አለች አንተን እውነተኛ እውነተኛ ወዳጅ
ቀን ያልቀየረህ ሁሌ መልካም ሁሌ መልካም ነህ
የማምንህ ከራሴ በላይ
በፍቅርህ ስጋት አይገባኝ
ፅኑ መውደድህን ተደግፌአለው
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
ሁሉም ባለበት አይቀጥልም
ወቅትም እንኳን ይቀያየራል
የልብ ያሉትም ሰው
ጭንቁ ሲመጣ ከዓይን ይርቃል
ፀንቶ ያየሁት ያንተን ፍቅር ነው
ለእኔ ያለህን ንፁህ መውደድ
ብበድልና ባሳዝንህም ትወደኛለህ ዛሬም
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
ማንኩኳት አይደክምህ ከፋች ቢዘገይም
በመጠበቅ ብዛት በፍፁም አትዝልም
ከበሩ ባሻገር ነውና አላማህ
አትርቅም ከደጁ ከፍቶ እስክትገባ
ትዕግስትህ ይሰፋል ከምድር ዳርቻ
ቁጥር አይወስነው የለውም መባቻ
ሲፈስ ቢውል ቢያድር እንደማይጎድል ጅረት
ፍቅርህ አልቆ አያውቅም አይቀይረው ወረት
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ
እዉነተኛ እዉነተኛ ወዳጅ ነህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist