ወሰኔ ዳርቻ ግዛቴ
ጌጤ ውበቴ እኔነቴ
ቤቴ የአምላክ ስጦታዬ
አይተሽልኛል ወይ ያየሁትን እኔ
ወሰኔ ዳርቻ ግዛቴ
ጌጤ ውበቴ እኔነቴ
ቤቴ የአምላክ ስጦታዬ
አይተሽልኛል ወይ ያየሁትን እኔ
♪
በዘላለም ማእቀፍ በዘመን ጅረት ውስጥ
መፅናናትሽ ሊሆን የኔ ዘመን ሲደርስ
መጠሪያሽ ሊለወጥ ስምሽም ሊታደስ
ሃዘን ከአንቺ ሊርቅ እንባሽም ሊታበስ
ግራ የሚያጋባው አዙሪቱ ሂዶ
ከሃገር መሰደዱም ሁሉም ሊያበቃለት
ፈጣሪ ለአንቺ ቀድሞ የወሰነልሽ
ደርሷል እና ቀንሽ እልል ደስ ይበልሽ
ፈጣሪ ለአንቺ ቀድሞ የወሰነልሽ
ደርሷል እና ቀንሽ እልል ደስ ይበልሽ
♪
I see a revolution
Black man redemption
So co of african peaople raise up
አላየሽም ወይ
የአንችም ከምድር ታይቷል ወጋገን
ስትታይ ደምቀሽ በልጆችሽ ፈርቀሽ
የተመኙልሽም ሰላምሽን ጠርተው
ደስ ሊሰኙብሽ ነዶአቸውን አቅፈው
ያለቀሱ ሁሉ ዝማሬን ያሰሙ
የጥቁር ህዝብ ሁሉ በተስፋ ሚጠብቅሽ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist