ጊዜ እንደሻማ እድሜ እንደሻማ መቅለጡ አይቀርም
ከተለኮሰማን
ድንቅ ስጦታ ነው ከድንቅ አምላክ የተቸረን
ጊዜ የተሰኘው መክሊት የከበረ
ድንቅ ስጦታ ነው ከድንቅ አምላክ የተቸረን
ጊዜ የተሰኘው መክሊት የከበረ
የባከነውን ሃብት ስራ ዪተካዋል
የጎደለን እውቀት ጥናት ይሞላዋል
የጠፋ ጤንነት በፈውስ ዪመለሳል
የባከነ ጊዜ ለዘላለም ጠፍቷል
ለምንወደው ጌታ ለሆነው ቤዛችን
የምንሰጠው ከጊዜ በስተቀር ምን አለ በጃችን
የባከነውን ሃብት ስራ ዪተካዋል
የጎደለን እውቀት ጥናት ይሞላዋል
የጠፋ ጤንነት በፈውስ ዪመለሳል
የባከነ ጊዜ ለዘላለም ጠፍቷል
ድንቅ ስጦታ ነው ከአምላክ የተቸረን
ጊዜ የተሰኘው መክሊት የከበረ
ለነፍስ የፈሰሰው የተከፈለው ደም
ለሁለንተናችን ለጊዜም ጭምር ነው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist