Feven Yoseph - Yetsegaw Kiber lyrics
Artist:
Feven Yoseph
album: Chanting Soul
የፀጋ ክብር ችሮታ በዝቶ
ሰውን አዳነው ጨለማን ሽሮ
በክብርህ ሞገስ ምስጋና ሆነ
ለፀጋህ ክብር እንሰጣለን
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
በተገለጠው በልዩ ፍቅርህ
በልብህ ሃሳብ በፍላጎትህ
እንዳንተ ፈቃድ እንደ ምህረትህ
ፀጋና እውነትን በእኛ አደረርህ
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
ፀጋና እውነት በእርሱ ሆኖ
ፍቅር አየን ምህረት በዝቶ
ተስፋ ሆነን ብርሃን በርቶ
እርሱ ሊከብር እጂግ ልቆ
ፀጋና እውነት በእርሱ ሆኖ
ፍቅር አየን ምህረት በዝቶ
ተስፋ ሆነን ብርሃን በርቶ
እርሱ ሊከብር እጂግ ልቆ
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
ግሩም ፀጋ ክብር
ጥበብ ልዩ ሚስጥር
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist