Kishore Kumar Hits

Feven Yoseph - Holy Spirit lyrics

Artist: Feven Yoseph

album: Chanting Soul


የእውነት መንፈስ ነፍስን የምትቀድስ
በማስተዋል በፍቅርና በሃይል
የምታረሰርስ በውስታችን ነዋሪ
የህይወታችን መሪ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
የጥበብን መዝገብ የእውቀትን
ብርሃን ምትገልጥልን መምህራችን ሆይ
ታማኝ እረኛችን እረዳታችን
ውበታችን የሆንክልን ቅዱስ መንፈስ
ከስትንፋም ይልቅ የምትቀርበን
ወዳጃችን ነህ አፅናኛችን መንፈስ ቅዱስ
የስላሴን ምክር ምትገልጥልን
ፈቃዳችንንም ይሄው እራስህን ግለፅብን
የጥበብን መዝገብ የእውቀትን
ብርሃን ምትገልጥልን መምህራችን ሆይ
ታማኝ እረኛችን እረዳታችን
ውበታችን የሆንክልን ቅዱስ መንፈስ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists