ነፍስን በፍቅር የምትረታ
ባህሪህ ማርኮኛል የጌቶች ጌታ
ነፍስን በፍቅር የምትረታ
ባህሪህ ማርኮኛል የጌቶች ጌታ
ዜማ ቢንቆረቆር መስመር ቢሞጫጨር
ቀለማት ቢረጩ ቅኔ ቢደረደር
ዜማ ዜማ ቢንቆረቆር መስመር ቢሞጫጨር
ቀለማት ቢረጩ ቅኔ ቢደረደር
አእምሮን የሚያልፍ ሰላም የሰጠኸኝ
የነፍሴ ቋንቋ ልሳን የሆንከኝ
አእምሮን የሚያልፍ ሰላም የሰጠኸኝ
የነፍሴ ቋንቋ ልሳን የሆንከኝ
ከዋክብት ተሰፍረው የሰውን አይን አይሞሉም
የቀለማት ውህድ አንተን አይገልፅህም
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist