Ebba Daniel - Yehagere Lij lyrics
Artist:
Ebba Daniel
album: Yehagere Lij
የሀገሬ ልጅ የሰማይ ቤቱ
ዝግጁ ነህ ወይ ለሽልማቱ
ፊትህ አለ ብዙ ክብር ፍፁም ሀሴት
እንዲሁ በወደደን በአባታችን ቤት
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
የሀገሬ ልጅ ሰማያዊቱ
ከየትኞቹ ነሽ ከቆነጃጅቱ
በመጠበቂያሽ ላይ ብርሀንሽ ይብራ
ሊወስድሽ ይመጣል ውዱ ሙሽራ
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
ሁኔታው ባይመስል ዙሪያው ግር ቢል
ሀሳቡን ሊቀይር እንደሰው አይደል
እንደተስፋ ቃሉ አይዘገይም ከቶ
ኢየሱስ በደጅ ነው ሊወስደን ነው መጥቶ
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
ለዘላለም የምንኖርበት
ሙሉ ክብሩን የምናይበት
ይወስደናል ዳግም መጥቶ
አይተወንም ተስፋ ሰጥቶ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist