Kishore Kumar Hits

Ebba Daniel - Lij Aderekegn lyrics

Artist: Ebba Daniel

album: Yehagere Lij


በመንግስትህ የታሰብኩኝ
ፍሬዬ በዝቶ እንዳበብኩኝ
ለዕቅድህ የተለየሁ
አደረከኝ የመፍትሔ ሰው
በመንግስትህ የታሰብኩኝ
ፍሬዬ በዝቶ እንዳበብኩኝ
ለዕቅድህ የተለየሁ
አደረከኝ የመፍትሔ ሰው
በአባትነትህ ፊቴ ቀድመሃል
በህይወቴ ከብረህ አብ አንተ ታይተሃል
በእውነት ቃል ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል
በመስቀል ጣር ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል
በመንደር በእስራት ሳለች
ውርንጭላዋ እንዳስፈለገች
እኔም እንዲሁ ተፈልጌ
ጌታ ሆንከኝ ወግ ማዕረጌ
በአባትነትህ ፊቴ ቀድመሃል
በህይወቴ ከብረህ አብ አንተ ታይተሃል
በእውነት ቃል ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል
በመስቀል ጣር ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል
ስለሆንክልኝ ሞገሴ
ላምልክህ ከልብ ከነፍሴ
ስለሆንክልኝ አለኝታ
ላክብርህ የኔ ጌታ
ስለሆንክልኝ ሞገሴ
ላምልክህ ከልብ ከነፍሴ
ስለሆንክልኝ አለኝታ
ላክብርህ የኔ ጌታ
በአባትነትህ ፊቴ ቀድመሃል
በህይወቴ ከብረህ አብ አንተ ታይተሃል
በእውነት ቃል ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል
በመስቀል ጣር ወልደኸኛል
ልጅ አድርገኸኛል

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists