በውስጤ የታተምከው
እኔነቴን ማደሪያህ ያረከው
ወደ እውነት የምትመራኝ
መንፈስ ቅዱስ ተባረክልኝ
አቅሜ ነህ እንዳልወድቅ
ድል መንሻዬ ለኃጢአት
መጽናኛም ነህ ከሀዘን መውጫ
ከድካሜ መበርቻ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ከአንተ የተነሳ ፍሬን አፈራለሁ
ኢየሱስ ልመስለው ዘወትር አድጋለሁ
ክርስትናዬን ጣፍጭ አርገኸዋል
በረሃውን ሕይወቴን አለምልመኸዋል
በድካሜ እደገፍሃለሁ
ለብርታቴ ምክንያት እልሃለሁ
በእኔ ያለ ሕያው ማህተሜ
መያዣሄዬ ነህ ልቆም በፍጻሜ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ልቤ እንኳን ተሰብሮ እምባ በአይኔ ሲፈስ
ፍልቅልቁ ስሜቴ ሀዘን በአንዴ ሲለብስ
አወይ እንደ ፈራሁ እንደፈራሁ ብዬ ስል
ማንም እንደሌለሁ ብቻዬን ስቆዝም
ካጣሁት ከጎደለኝ በልጠህ
ከስብራት ከሀዘኔም ልቀህ
ሰላምህን በእኔ ብታፈሰው
በርትቼ ተጽናንቼ ተነሳሁ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ሁልጊዜ ታስፈልገኛለህ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ
ሁልጊዜ ሁልጊዜ
ወደ እውነት ሁሉ ትመራኛለህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist