Kishore Kumar Hits

Endalkachew Hawaz - Misganachinin Enabezalen lyrics

Artist: Endalkachew Hawaz

album: Egziabher Tilik New


መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው
ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)
ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ ባለ ፡ ብዙ ፡ ሞገስ
በሁሉ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ ያልክ
ከፍ ፡ ያልክ ፡ የነገስክ
አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ የዘለዓለም ፡ ንጉሥ (፪x)
መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው
ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x)
ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን
አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን
ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x)
የስልጣንን ፡ በትር ፡ በእጅህ ፡ ይዘሃል
ሁሉን ፡ ከእግርህ ፡ በታች ፡ በሃይልህ ፡ ገዝተሃል
ማን ፡ ይቋቋመሃል ፡ ማንስ ፡ ይረታሃል (፪x)
ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን
ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)
ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን
ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)
ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists