Endalkachew Hawaz - Kibir Lante New lyrics
Artist:
Endalkachew Hawaz
album: Kibrihin Asayegn
ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው
ቸርነትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ ክበር ፡ እልሃለሁ
ንገሥ ፡ እልሃለሁ
ግነን ፡ እልሃለሁ አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ ክበር ፡ እልሃለሁ
ንገሥ ፡ እልሃለሁ
ግነን ፡ እልሃለሁ አዝ፦ ኦ ፡ ጌታዬ ፡ እንዴት ፡ ደግ ፡ ነህ
ኦ ፡ ኢየሱስ ፡ እንዴት ፡ መልካም ፡ ነህ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist