Fikeraddis Nekatibeb - Algebagnim lyrics
Artist:
Fikeraddis Nekatibeb
album: Algebagnim
አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ
አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ
አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም
ግልፅ አልሆነልኝም
አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም
ግልፅ አልሆነልኝም
♪
የራቀው ሀገርህ ምድር ላይ ነው ሰማይ
ፍቅርህ ምትሀት ነው ወይስ ነገረ ሀይል
ለኔ ማትገለፅ ለኔ ማትታይ
ለኔ ማትገለፅ ለኔ ማትታይ
ትርጉምህ አይገባኝ አንተም ማትታይ
አዬ አትታይም ትርጉምህ አልገባኝም
አትታይም ሚስጥርህ አልገባኝም
እኔ አልረዳው ሰው አይረዳው
እኔ አልረዳው አይ እዳው
እኔ አልረዳው አይ እዳው
ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው
ዋይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው
ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው
አትታይም ትርጉምህ አልገባኝም
አትታይም ሚስጥርህ አልገባኝም
አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ
♪
አልገባኝም እኔ የፍቅር ትርጉሙ
አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም
ግልፅ አልሆነልኝም
አልገባኝም እኔ አልገባኝም እኔ አልገባኝም
ግልፅ አልሆነልኝም
♪
እልፍኝህ በሽቶ ይታጠባል አሉ
ከደጅህ ጠጅ ሳር ተጎዝጉዟል አሉ
ወይንህ መጣፈጡን ከሰው ሰምቻለው
ቁረጥና አቅምሰኝ አምሮኝ መጥቻለው
አይን አፋር እንግዳ ከበርህ ቆሜያለው
አሄ መጥቻለው ላገኝህ ጏጉቻለው
አስተናግደኝ እቀፈኝ እንዳይበርደኝ
እኔ አልረዳው ሰው አይረዳው
እኔ አልረዳው አይ እዳው
እኔ አልረዳው አይ እዳው
ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው
ዋይ እዳው እኔ አልረዳው ዋይ እዳው
ሰው አይረዳው አይ እዳው እኔ አልረዳው
መጥቻለው ላገኝህ ጏጉቻለው
አስተናግደኝ እቀፈኝ እንዳይበርደኝ
አልረዳው
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist