Dawit Cherent - Ye Abay Lij lyrics
Artist:
Dawit Cherent
album: Ye Abay Lij
ባለ ፉጨቱ እረኛ
ባለ ፉጨቱ እረኛ
በዜማው ዓባይን ሸኘው
ባለ ዋሽንቱ እረኛ
ባለ ዋሽንቱ እረኛ
ተቀኝቶ ዓባይን ሸኘው
በናፍቆት እያየው ዓባይ ኮበለለ
ጏደኛውን ትቶ እሩቅ ሄደ
በስስት እያየው ዓባይ ኮበለለ
ጏደኛውን ትቶ እሩቅ እሩቅ ሄደ
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ውሃ ጠማው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ውሃ ጠማው
በእምባው የሞላው ያን ወንዝ
ግንድ ይዞ ቢዞር ለጥም ላይደርስ
ሲዞር ሲዞር ኖሮ አሁን ቢቆምለት
ተኩላ ከቦታል ከበረሀው መንደር
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ሆድ ባሰው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
የዓባይን ልጅ ውሃ ጠማው
ሆድ ባሰው
ዋሽንቱን እና ወንጭፉን ይዞ ወረደ
የወንዜ ልጅ ዓባይን ታደገ
ዋሽንቱን እና ወንጭፉን ይዞ ወረደ
የወንዜ ልጅ ዓባይን ታደገ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist