Dawit Cherent - Nigus lyrics
Artist:
Dawit Cherent
album: Sew, Pt. 1 Mot
ጀግና ጦረኛ ኮቴው ተሰማ በፈረሱ ላይ
እልፍ ይዞ አዘመተ ቢደፍሩት ጠላቶቹ ላይ
ሊወጉት ወጡ ተራ መስሏቸው እንደልማዳቸው
ክንዱ በረታች ፊታቸው አደቀቃቸው
በሰባት መንገድ ይበተናል የሱን የነካ
ሰይፉን ከሰገባው ይመዛል ፍቅሩ ስትነካ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
መልከት ተነፋ የመምጣቱ ዜና ተሰማ ምድር ላይ
ሰንደቁ ይታያል የሰራዊቱ አርማ ያስፈራል ሲታይ
ሰማይ አንጎዳጎደ መብረቁን ታዘዘው ድምፁን
ምድር ተናወጠች ከጫፍ ጫፍ በቁጣዉ
በሰባት መንገድ ይበተናል የሱን የነካ
ሰይፉን ከሰገባው ይመዛል ፍቅሩ ስትነካ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ ንገሥ መጣ
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist