ወሬው ብዙ ነበረ ንቀቱ
ሰው አይሆንም በጭራሽ ያሉቱ
አለም ናት እኮ ቢሉ የጮሌ
ይኸው አሳፈራቸው ጓንጉሌ
ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
ቃሉ ሲከሽፍበት ወሬኛም አፈረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
እንዲህ ነው ጋብቻ ለሱም ተዘፈነ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
ሰው እንዳፉ ቢሆን እንዳነጋገሩ
መች ይሆን ነበረ ጓንጉሌ መዳሩ
አትገኝለትም እሱን የምትሻ
ያሉት ሰዎች ይኸው ሲመቱ ትሻ
ምቺ በይ
በል ምታ
ለጓሌ ደስታ
ለደስታ
በደስታ
ግምበኛው
የናቀው
ጓንጉሌ
ራሱ ነው
እራሱ ነው የተዳረው
ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
ቃሉ ሲከሽፍበት ወሬኛም አፈረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
እንዲህ ነው ጋብቻ ለሱም ተዘፈነ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
በእድል ፋንታ ሁሉ
በእሱ ላይ ቀልዱ
በላይኛው ስራ
ገብተው ቀለዱ
ተባባሉ ይቀራል
እንዲሁ ተንጓሎ
መች ይሞላለታል
ወግ ማዕረግ ታድሎ
ምቺ በይ
በል ምታ
ለጓሌ ደስታ
ለደስታ
በደስታ
ግምበኛው
የናቀው
ጓንጉሌ
ራሱ ነው
እራሱ ነው የተዳረው
ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
ቃሉ ሲከሽፍበት ወሬኛም አፈረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
እንዲህ ነው ጋብቻ ለሱም ተዘፈነ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ
(ያም አለ ያም አለ ይኸው ጓንጉሌ ተዳረ)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist