ምከራው ስቃዩ ሲያይል ፣ ጎጆችን እሾህ ሲሆን
በመስኮት በሯ ሲሸሹ ፣ ሀገሬን እንደ እቶን
ብውላውልም እኔ ፣ ሀሳቤ ሩቅ ከጅሎ
እምቢ አሻፈረኝ አለ ፣ ልቤ በእሷ ስም ምሎ
ግድ የለም በቃ እልፍ እንበል
ኼደን ባዕድ ሀገር እንገላገል
ብዬ ብማፀን አረገኝ መንታ
ራሴኑ ከፍሎ ሁለት ቦታ
ባባብለው ብለው ብሰራው
ባታልለው ብለው ብሰራው
ባማልለው ብለው ብሰራው
ባስጎመጀው ብለው ብሰራው
እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ ልቤ እምቢ እለኝ
እምቢ አለኝ
እሷን አልተዋትም አለኝ
እምቢ አለኝ
ኸረ እምቢ አለኝ ልቤ አሻፈረኝ
እምቢ አለኝ
ኑሮ ሞቴ እዚህ ነው አለኝ
እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ ልቤ እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ
እሷን አልተዋትም አለኝ
እምቢ አለኝ
ኸረ እምቢ አለኝ ልቤ አሻፈረኝ
እምቢ አለኝ
ኑሮ ሞቴ እዚህ ነው አለኝ
ቃልና ተስፋዋን እንጂ ባያኖርም መሶቧ
ሀያል ነው መስተፋቅሯ በስሌት የማይገባ
የሹም ተሻሪ ድባ ቢያሰኝ ባዳ ጋራ
ከሀገር ሰው መነጣጠሉ የባሰ ነው መራራ
እንሁን ሄደን ሰው እንደሆነው
ሀዘን በሀገር ልጅ የባሰ እኮ ነው
ጀምበር እናሳድ እዚህ ካልነጋ
አለኝ ቢል ሞቴ ነው ካገሬ ጋ
ባባብለው ብለው ብሰራው
ባታልለው ብለው ብሰራው
ባማልለው ብለው ብሰራው
ባስጎመጀው ብለው ብሰራው
እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ ልቤ እምቢ እለኝ
እምቢ አለኝ
እሷን አልተዋትም አለኝ
እምቢ አለኝ
ኸረ እምቢ አለኝ ልቤ አሻፈረኝ
እምቢ አለኝ
ኑሮ ሞቴ እዚህ ነው አለኝ
እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ ልቤ እምቢ አለኝ
እምቢ አለኝ
እሷን አልተዋትም አለኝ
እምቢ አለኝ
ኸረ እምቢ አለኝ ልቤ አሻፈረኝ
እምቢ አለኝ
ኑሮ ሞቴ እዚህ ነው አለኝ
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
ልቤ እምቢ እለኝ ...
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist