አንጀራውን ይስጥህ በውል እያሰፋ
መልካም ሰው ነህ እና ብትበላ አይከፋ
እንዴት ነው ሞንሟንዬ
እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
እናናን እናናን እናና
ይጥለፈኝ ቀሚሷ ጉብኗ
ጠብ እርግፍ ያድርገኝ ለክብሯ
ሆዴ እንዳታጣላኝ ከአድባሯ
እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
ኧረረረ ኧረ ሰው ኧረ ሰው
ኧረ ሰው ጌጥ ሀብቱ
ኧረ ሰው ኧረ ሰው
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኩራቱ
እንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋው
ሲከፋት እናቱ
ኧረረረ በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በእጄ
የዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፋ ማልጄ
ያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄ
እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው ወዳጄ
ከአንኮላሽ ብርዝ ውሀ ማርና ወተት ማርና ወተት
ከእጅሽ ቆሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበት
ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት ቢርበኝ እሸት
ሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበት
ኧረ ጎራው ኧረ ዱሩ
ጃል እንዴት ነው ዳር ድንበሩ
የሷን ክፋ ቆሜ ከማይ
ያሳደገኝ አፈር ይብላኝ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ፍም እሳት
ሰማይ ሀገሬን ሲንቃት
ባይ ከአንገት በላይ በላይ
ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
እናናንዬ እናና እናናይ
ኧረ እናዬ እናናዬ
(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
♪
አንጀተ ስፍስፋ ያወገኔ ደሀው ያገኔ ደሀው
መቻሉ ሳያንሰው ሲመር እሀል ውሀው
ሲመር እህል ውሀው
አትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፉት ይነሳኛል ጤና
አፈር ከፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምና
ሆ በል ሲሉት ክተት ጀማው
እየራበው እየጠማው
ህይወት ደሙን ለሚሰጠኝ
ብሞትለት ሞት አነሰኝ
አረ ጎራው
አረ ዱሩ
አረ ጎራው
አረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ነበልባል
በአባይ ሰንደቋ እንዲያ ሲጣል
ባይ ከአንገት በላይ በላይ
ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
እናናንዬ እናና እናናይ
ኧረ እናዬ እናናዬ
(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
Поcмотреть все песни артиста
Other albums by the artist