Kishore Kumar Hits

Rahel Getu - Yene Fikir lyrics

Artist: Rahel Getu

album: Etemete


ይሄን ሁሉ ዘመን ኖረን ባንድ ጣሪያ አምኜህ አምነኘኝ
የደበኩህ ነገር ሳይኖር እንደ ሩቅ ሰው በሩቁ ካየኸኝ
አንተም እኔን ካላወክ ልብህም እምነት ካነሰው
አይገርመኝም ባይረዳኝ በዚች ምድር አንድም ሰው
እንዴት ልመን በምን ዘዴ እንዴት ብዬ ልጽና እንደምን ያስችለኝ
እየማልኩ ያወደስኩት የራሴ ያልኩት ሰው ደርሶ ማነሽ ሲለኝ
በቃ ሸኘኝ እኔም ልጉዋዝ ቅንድቤ ስር ሆነህ እንደ አይኔ ኩል
ምን ቤት አለኝ እኔ ልበል እያለሁ ካልታየሁ መንፍስ ይመስል
ይሄን ሁሉ ዘመን ባንድ ጣሪያ አብረን ኖረን
እንግድነት ከሆነ እዉነቱ
አብሮ መኖር መሰንበቱ
ሰው ያውቀኝል ማለት ከንቱ
የኔ ፍቅር ጨካኝ ሆኜ አይደለም ልለይህ መወሰኔ
ካሁን ወዲ የድሮ አልሆንህም ልቅርብህ በቃ እኔ
ብሎ ብሎ ለፍቅር ሲታገስ ካለገኘ መድረሻ
ልብ አይቁረጥ አንዴ ከተሰበረ የለውም መመለሻ
የለውም የለውም የለውም መመለሻ
የለውም የለውም የለውም መመለሻ
የለውም የለውም የለውም መመለሻ
የለውም የለውም የለውም መመለሻ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists