Kishore Kumar Hits

Rahel Getu - Astaraqi lyrics

Artist: Rahel Getu

album: Etemete


በለኝ ልበል ጠጋ (ጠጋ)
አትራቅ አትሂድ እሩቅ ፍለጋ
እኔ እያለው ያንተ ጠባቂ
ጠዋት ማታ ፍቅርህን ጠባቂ
የለም ወይ ሰው አስታራቂ
አረ የለም ወይ ሰው አስታራቂ
የለም ወይ ሰው አስታራቂ
እረ የለም ወይ ሰው አስታራቂ
እንደምትወደኝ አውቃለው
እንደምወድህም አምናለው
ንፍስ ገብቶ እንጂን አንድ ቀን
አሳልፈን ነበር ጥሩ ቀን
እንደ እኔማ ቢሆን እንደ ሃሳቤ
ያንተን ፍቅር ሸማህን ደርቤ
በታየሁኝ አጠገብህ ፍቅሬ
ላንተ ስሞት ላንተ ብቻ ነው ፍቅሬ
ና ና በላይ
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
እኔ አይሸለቸኝም ጠጋ በለኝ
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
ሰው ሰዶ ፍለጋ ታረቀኝ በቃ
ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ

በለኝ ልበል ጠጋ ጠጋ
አትራቅ አትሂድ እሩቅ ፍለጋ
እኔ እያለው ያንተ ጠባቂ
ጠዋት ማታ ፍቅርህን ጠባቂ
የለም ወይ ሰው አስታራቂ
እረ የለም ወይ ሰው አስታራቂ
የለም ወይ ሰው አስታራቂ
እረ የለም ወይ ሰው አስታራቂ
ተቆጥቶ እንዳይሆን ልብህ
ወጌሻዉን ፍቅሬን ልስጥህ
ሳላውቅ አስከፍቼ ከሆነም
ይለፍ በይቅርታህ ግድ የለም
ተገምዶ እንደ ዘበት ሲፈታ
ቃልኪዳን ይሆናል ጨዋታ
ናፍቆትህ አሞኛል እመነኝ
ሳልሞትብህ ደርሰህ አክመኝ
ና ና በላይ
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
ብወድህ ብወድህ (አሃ)
እኔ አይሸለቸኝም ጠጋ በለኝ
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
አይበጅም አይጠቅምም (አሃ)
ሰው ሰዶ ፍለጋ ታረቀኝ በቃ
ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ
ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ ዘመናይ

Поcмотреть все песни артиста

Other albums by the artist

Similar artists